ኳታር - ዶሃ

ኤምባሲ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 

ርዕሰ ዜና

መረጃዎች

በዶሃ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኬራሲይዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ

 የሥራ ቀናት

የቆንስላ አገልግሎት ከእሁድ እስከ ሐሙስ ክፍት ነው፣

ከጠዋቱ 8፡00AM-2፡00PM አገልግሎት ይሰጣል፣

ቆንስላ አገልግሎቱ በኢትዮጵያና ቀጠር የሕዝብ በዓላት ቀን አገልግሎት አይሰጥም፣

ከኤምባሲ መረጃ ለማግኘት፣

 • Um Guwaifa street No, 804

Area Al katifia No, 66 Al-Dafna,

Doha, Qatar በሚገኘው ኤምባሲያችን በአካል በመገኝት ወይም

በስልክ ቁጥር  (00974) 40207000  እና

  የኢትዮጵያና የቀጠር በዓላት

 • አዲስ ዓመት እንቁጣጣሽ መስከረም 1 

 • ኢድ አልፈጥር፣ ረመዳን (Id Al Feter, Ramadan) ( በየዓመቱ የበዓሉ ቀን ይቀያየራል)

 • መስቀል መስከረም 17  

 • አረፋ /Id Aladahan, Arafa/ (በየዓመቱ የበዓሉ ቀን ይቀያየራል)

 • ገና በዓል ታህሳስ 29 

 • ጥምቀት በዓል ጥር 11 

 • የነብዩ መሀመድ ልደት መውሊድ /Maulid/ ( በየዓመቱ የበዓሉ ቀን ይቀያየራል)

 • የአድዋ ድል የካትት  23 

 • የፋሲካ በዓል (በየዓመቱ የበዓሉ ቀን ይቀያየራል

 • የግንቦት 20 የድል በዓል 

 

የቆንስላ አገልግሎት

 News